#personal
ከሶስት አመት በፊት የ uv ትምህርቴን አቋርጨ ስራ ልሰራ ወጥቸ ነበር ...እና ስራዉ እንዳሰብኩት አልሄደም ቂጭት እና ጭንቀት ሊገድለኝ ነው እንዴት ነው መዉጣት ምችለው አማክሩኝ
Jul 02, 20252 engagements
ከሶስት አመት በፊት የ uv ትምህርቴን አቋርጨ ስራ ልሰራ ወጥቸ ነበር ...እና ስራዉ እንዳሰብኩት አልሄደም ቂጭት እና ጭንቀት ሊገድለኝ ነው እንዴት ነው መዉጣት ምችለው አማክሩኝ
Jul 02, 2025Ayzoh university temrehm bihon gize makatel nw trfu lewut yelewum teregagana leloch srawochn lemesrat mokr amarachochn ey wey degmo yemuya tmhrt temar yemtchil kehone
Jul 02, 2025በበሩ ነዋ። በሩን ክፈት እና ሹልክ በል። 🤷🏿♂️
Jul 02, 2025