Theophorus811.5
#religion
ሰላም የAAE ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እዚሁ ውስጥ ላላችሁ ኦርቶዶክስ፣ሙስሊም፣ፕሮቴስታንት+ሌላም ኤቲስት ምናምን ስለ ሃይማኖት መወያያ የሚሆን ግሩፕ ከፍተናል ከዚኛው በተሻለ አማራጭ በላይቭ ሆነ በሌላም ነገሮች ጽሑፍም ሆነ ጊዜ ሳይገድበን በአሪፍ ሁኔታ እንወያያለን። መወያየት፣መጠየቅ የሚፈልግ እና የሚችል ገብቶ ሥርዓት ባለው መንገድ መወያየት ይችላል። እናም ተቀላቀሉን👉https://t.me/+Lx5hWzJS87YyYmI0 አመሠግናለሁ
Jul 01, 202530 engagements