#personal
እንዴት ዋላችሁ; እኔ ፍቅር ዮንቨርስቲ ተነፋርቄ ወጥቶልኝ ነበር።ድጋሚ የማፈቅርም አልመሰለኝም ነበር ግን ከ9 አመት በኋላ ሌላ ልጂ ገባችልኝና ስራ መስራት ከበደኝ ምን ይሻላል ደግሞ ስራየ financial ጋር የተያያዘ ነው
Jul 01, 20254 engagements
እንዴት ዋላችሁ; እኔ ፍቅር ዮንቨርስቲ ተነፋርቄ ወጥቶልኝ ነበር።ድጋሚ የማፈቅርም አልመሰለኝም ነበር ግን ከ9 አመት በኋላ ሌላ ልጂ ገባችልኝና ስራ መስራት ከበደኝ ምን ይሻላል ደግሞ ስራየ financial ጋር የተያያዘ ነው
Jul 01, 2025Fikir sira yikeleklal ende weys ye dirow mayasbelaw, mayastetaw, enkilf mikeleklew, berekina miyastetaw fikir new yeyazeh just curious here🙋♀
Jul 01, 2025አስወጣት
Jul 01, 2025