የልጅ ነገር! ወንዶች መጠየቅ ስለለመድን እንጅ ሴቶች እንደኛ በነጻነት የፍቅር ጥያቄ ቢያቀርቡልን እኛም እኮ አልፈልግም ማለታችን አይቀርም! ንቀሃት ሳይሆን የፈለገ ቆንጆ ብትሆን ያንተ ምርጫ ላትሆን ትችላለች! እና እንደመሸነፍ ስለቆጠርከው እልህ ይዞህ እንጅ ፍቅር ይዞህ አይደለም! በበኩሌ አባቴ ካረፈ በኋላ እንደዛ ህይወቴን ያሳመረልኝን ሰው አጥቼ እየኖርኩ ግን ካላንዲት ሴት መኖር አልችልም ካልኩ አባቴን እንደ ካድኩት ነው የምቆጥረው! አላደርገውም!
Jul 01, 2025