ሰላም ቤተሰቦች ማዘር እግሯን ይቆረጥማት ነበር እና ጤና ጣቢያ መርፌ ታዞላት በዛን ቀን መርፌ የወጋቻት ነርስ መርፌ ላይ የነበረውን ነፋስ አላወጣችውም ነበር።ከዛን በኋላ የሚቆረጥማት ትቶ እግሯን በጣም ያቃጥላታል በተለይ እታችኛው part ብርድ ካለ ይብስባታል አሳትም አካባቢ ከተጠጋች በጣም እያመማት ነው ጤና ጣቢያ ስንቴ ተመላልሰናል መድሀኒት ይሰጣታል ግን ለውጥ የለውም እና እባካችሁ መፍትሄ የምታውቁትን ንገሩኝ በጣም እያመመማት ስለሆነ መፍትሄ ንገሩኝ🙏 አመሰግነዋለሁ
Jun 30, 2025Ye swirwa maryamn tsebel ashashat egrwan kechalk wsedat emnet kebalat egrwan siyamat kiba kidus eyekebah selam leki dgemlat yshalatal
Jun 30, 2025