ሰላም ቤተሰብ 25 አመቴ ነው በጣም ከሰው ጋር የመግባባት ችግር አለብኝ አስተዳደጌ ውስብስብ ነው የሰፈር ጓደኛ የሚባል የለኝም ስራ ነው የምውለው በውስጤ ምንም ለራሴ የምለው ነገር የለኝም በጣም ሲበዛ የወሀ ነኝ ደግነት አበዛለው በዚህም ባህርዬ ከቤተሰቤ ጀምሮ የሆነ ነገር ሳደርግ ተንኮል ወይም ለራሴ ጥቅም እንዳረኩት አድርገው ያስባሉ ይሄም በጣም ይጎዳኛል እና አዲስ ሰው መግባባት አልችልም ግን ከተግባባው በጣም አወራለው እና ፍርሀት በራስ ያለመተማመን ችግር አለብኝ እንዴት ነው ይሄን ችግሬን ማስተካከል የምችለው
Jun 30, 2025@Itsokay587 Contact me I'm also too u
Jun 30, 2025