WhiteChimp59356
#health
Selam guys endet nachu እስኪ የጤና ባለሙያዎች መልሱልኝ ግራ እግሬን ብርድ መትቶኝ በጣም ያመኛል እና ህክምና ስሄድ ማስታገሻ መርፌ ብቻ ነው ሚወጉኝ እና ብዙም ሳይቆይ መልሶ ይነሳብኛል እና ጥያቄዬ ዘላቄ ህክምና የለውም ወይ pls እየተሰቃየው መፍትሄውን ንገሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Jun 30, 20252 engagements
Selam guys endet nachu እስኪ የጤና ባለሙያዎች መልሱልኝ ግራ እግሬን ብርድ መትቶኝ በጣም ያመኛል እና ህክምና ስሄድ ማስታገሻ መርፌ ብቻ ነው ሚወጉኝ እና ብዙም ሳይቆይ መልሶ ይነሳብኛል እና ጥያቄዬ ዘላቄ ህክምና የለውም ወይ pls እየተሰቃየው መፍትሄውን ንገሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Jun 30, 2025Guys የቆየ Group ያለው እገዛለሁ በውስጥ አውሩኝ @Ransom_gp BIG PRICE UPDATE 🤩🤩 የ2020 የተከፈተ 1100 birr የ2021 የተከፈተ 1000 birr የ2022 የተከፈተ 950 birr የ2023 (jan-aug)የተከፈተ 600 birr Member 0 ቢሆንም ችግር የለውም. 🤝 💰payment method (የክፍያ መንገድ) ✅telebirr
Jun 30, 2025It might be number of cases from occlusion to deep vein thrombosis , so do further check up, and i recommend ultrasound angiography for your lower extremity veins
Jun 30, 2025