#relationships የምር ምን ውስጥ እንዳለው አላውቅም እባካችሁ እውቀቱና ልምዱ ያላቹ ሰዎች ካላቹ አግዙኝ አንዲትን ልጅ ለ5 ዓመት አፍቅሬታለው!አንድም ቀን አውረቻት ሆነ አውሪቺያት አላውቅም !ከምነግራችሁ በላይ በጣም በጣም ነው ማፈቅራት !! ድሮ ለ4 ዓመት አንድ class ነበርን ሁሌ እሷን ሳያት ደስ ይለኛል!!ለ 1 ዓመት እሷም ከኔ ሌላ uv ገባች!ግን ልረሳት አልቻልኩም!!እንዴት አድርጌ ልንገራት?ጨነቀኝ!ፍርሀቴ ደሞ አንቆኝ ሊገለኝ ነው!!!ከሚባለው በላይ አይናፋር ነኝ!! የክፍላገር ልጅ ነኝ!!እባካችሁ መፍትሔ ፈልጉልኝ!ምን ባደርግ ይሻላል????
Jun 29, 2025Yhen snegrh aznalew gn 5 ametatn kehiweth lay lematawkh srt abaknehal yhene esua yelela wend dick lay kuch bla eyakasetech new ante lematreba set kehiweth lay 5 amet tabaknaleh mn aynet jela ras bthon new koy e nka wendme hiwet sle set lj wey sle fkr bcha aydelem get a life man!
Jun 30, 2025