Jeffbezos640
#business
እንደምን ናቹ ብዙ ጥያቄ ነዉ ያለኝ አሻም ቴሌ point transfer ሳያቆም በፊት ወደ 100,000 ከሰዉ ሰብስቤ በገንዘብ ወደ 4000 እቃ ገዝቼበት ነበር ከቴሌ አሁን ግን transfer አይቻልም ምንድነዉ መፍትሄዉ ወደ ?
Jun 29, 202513 engagements
እንደምን ናቹ ብዙ ጥያቄ ነዉ ያለኝ አሻም ቴሌ point transfer ሳያቆም በፊት ወደ 100,000 ከሰዉ ሰብስቤ በገንዘብ ወደ 4000 እቃ ገዝቼበት ነበር ከቴሌ አሁን ግን transfer አይቻልም ምንድነዉ መፍትሄዉ ወደ ?
Jun 29, 2025100,000 በጣም ብዙ ነጥብ ነው። 4000 የቀየርከው ወደ ካርድ ነው? Transfer ማድረግ *999# ላይ ልክ ነህ ቀርቷል። ግን በ My ethio-tel አፕ ላይ ይቻላል ብዙ ነገር ግን ገድበዋል፤ ለምሳሌ በቀን ከ1000 በላይ ማስተላለፍ አይቻልም፣ አንድ ስልክ በቀን ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ መቀበል አይችልም። እኔ ራሱ እያዛገኝ ነበር። ግን ለማንኛውም አፑን ሞክረው። 100,000 መሰብሰብህ ግን አድናቂህ ነኝ የምር 👏🏾👏🏾
Jun 29, 2025Yichalal eko brother! Gn wede 4000 mndn new yekeyerkew
Jun 30, 2025ሰውዬው ስልክ ላይ ወደ ብር ቀይረው እና ብሩን ወደ ራስክ ላከው
Jun 29, 2025Transfer ychalal eko brother
Jun 29, 2025Man ene maregew wedecard neber mkeyrew
Jun 29, 2025