Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ግን ቆይ ቡና ከመገኘቱ በፊት ላይፍ እንዴት ነበረች አይ ልምድ ልውሰድ ብዬ እኮ ነው አሁን 1000+ ስለገባ ሚያስቀጥለን አልመሰለም
Jun 29, 20256 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ግን ቆይ ቡና ከመገኘቱ በፊት ላይፍ እንዴት ነበረች አይ ልምድ ልውሰድ ብዬ እኮ ነው አሁን 1000+ ስለገባ ሚያስቀጥለን አልመሰለም
Jun 29, 2025እኔ ደግሞ ቱርክ በለኝ... የሻይ ፍቅር ነው ያለኝ 😂😁
Jun 29, 2025Aydelm 1000 ykrna 10000 rasu bigeba man yakomal😁
Jun 29, 2025Be clubu meznanat new mitetaw ktfa mn ydergal
Jun 29, 2025ከዛ በፊት ሰው ከራሱ ጋራ ነበር..!!
Jun 29, 2025tekeklgna teyake 30 birr ande sini gud nw asbew kezi belay le buna sekfel
Jun 29, 2025"የዋጋ ንረቱ ጊዜያዊ ነው ቆይቶ ይረጋጋል" ሲሉን የነበረው ነገር ግን ባለድርሻ አካላቱ ስላልተስማሙበት ነው የተተወው?😭
Jun 29, 2025