#other
Guys ቤት ዉስጥ ምስጥ በጣም አስቸገረን በቃ ማታ ተኝተን ጡዋት ስንነሳ ግድግዳው ላይ እና መሬት ላይ እንዳለ አፈር ሆኖ ነው ምናገኘው.ያልሞከርነው ነገር የለም. በጣም ይጨንቃል please መፍትሄው ምን እንደሆነ ምታቁ ንገሩኝ.🙏🙏🙏🙏
Jun 29, 20256 engagements
Guys ቤት ዉስጥ ምስጥ በጣም አስቸገረን በቃ ማታ ተኝተን ጡዋት ስንነሳ ግድግዳው ላይ እና መሬት ላይ እንዳለ አፈር ሆኖ ነው ምናገኘው.ያልሞከርነው ነገር የለም. በጣም ይጨንቃል please መፍትሄው ምን እንደሆነ ምታቁ ንገሩኝ.🙏🙏🙏🙏
Jun 29, 2025ጋዝ ድፋባቸው ድራሻቸው ነው የሚጠፋው
Jun 29, 2025ሞክሬ ነበረ ምንም ለውጥ የለውም ያልሞከርነው ነገር የለም ጋዝ, ናፍጣ, ጥቁሩ ነዳጅ, ፍሊት, የ ተባይ መዳኒት ግን ምንም በቃ አይጠፋም ግራ ገባኝ ባክህ bro
Jun 29, 2025የድግምት ስራ ናቸው ግድግዳውን ፀበል ና እምነት ቀላቅለህ ሙሉ ቤቱን እርጨው ፀልዩ በተረፈ መዝሙረ ዳዊት መልክኣ ድርሳናት .. የኔው ከግድግዳ ውስጥ ነበር የሚወጡት ያልሞከርኩት ነገር የለም ጋዝ ሁሉ አርከፍክፌያለሁ ቤቴ ውስጥ .. ከባድ ነበር ግን አሁን የሉም ከእኔ ልምድ ይህን ነው የማጋራህ 🙏😊
Jun 29, 2025የተቃጠለ ዘይት ጉድጓደቸው ላይ ድፋባቸው። I saw ppl doin that at work.
Jun 29, 2025ፍሊት
Jun 29, 2025ፍሊት አያጠፋውም ለጊዜው ያሉትን ይገላል እንጂ ድጋሜ መውጣቱ አይቀርም
Jun 29, 2025