ሠላም ለእናንቱ ይሁን በእንዲህ አይነት R/ship ውስጥ ያለፉቹ ወንድማዊ ምክር ስጡኝ ከ ፍቅረኛዬ ጋ ወደ 3 አመት አብረን አሳልፈናል ከጊዜ በኋላ ግን ስሜት እንደሌላት ነገረችኝ (ስሜቷ ጠፍቷል) እንደ ድሮው አይደለም ከእኔም ችግር ካለ ብዬ ጠየኳት ምንም የለም አለችኝ እና በዚህ ሁኔታ ውስጥ ወደ 5 ወር አለፍን እና ተለያይተንም ከወር ወይም ከ 15 ቀን በኋላ ተመልሳ ትመጣለች ፣ ስሜቷ የተመለስ እየመስለኝ አልገፉትም እና ግን ያው ነው አሁን ግን ለመጨረሻ ጊዜ ስላላት ስሜት ጠየኳት ያው ነው አለችኝ እና እንለያይ አልኳት አይሆንም ይስተካከላል ነው ምላሿ ፣ እና መግፉት ደበረኝ ፣ እኔን ደሞ ያለመፈቀሩ ስሜት በጣም እየጎዳኝ ነው ግን አልገባትም እሷ እንለያይ ስላት እንዳንተ ጥሩ ሰው እና ታማኝ ሰው የለም በጣም መልካም ነህ ምንም አላጎደልክብኝም እኔ አስተካክላለሁ ትለኛለች ግን ምንም ለወጥ የላትም እና እኔ ይሄ ነገር በጣም እየጎዳኝ ነው በመንፈሳዊ ህይወትም በጣም ጠንካራ ነን ግን አሁን አሁን ሁሉም ነገር እያስጠላኝ ነው ከአንዴም ሁለት ሥስቴ ተለያይተናል ተባብለን መልስን አብረን ነን እና በአንዲህ አይነትቱ ህይወት ውስጥ ያለፉቹ እህት ወንድሞቼ እገዛቹን እሻለሁ ወንድማዊ ምክር ምክሩኝ ካለፉቹበት ነገር አንፃር አመሠግናለሁ ።
Jun 28, 2025Maybe lela sew weda lihon yichelal gn esu layim emnet slelelat new kewuletum bado endathon antenm matewk gn kesu gar yetesmamach gz erasua nat eneleyayi mtlk tezegaj bro
Jun 28, 2025