Luk433420.5
#technology
Unlimited internet አመታዊው pocket Wifi ሚባለው አሪፍ ነው ወይስ በስልክ መግዛት ይሻላል ደሞ unlimited ቴሌ ወይስ ሳፋሪኮም ይሻላል አሳውቁኝ እስቲ
Jun 28, 202511 engagements
Unlimited internet አመታዊው pocket Wifi ሚባለው አሪፍ ነው ወይስ በስልክ መግዛት ይሻላል ደሞ unlimited ቴሌ ወይስ ሳፋሪኮም ይሻላል አሳውቁኝ እስቲ
Jun 28, 2025አሁን ላይ ቴሌ ያለው pocket Wifi (MIFI) ከቴሌ ሲም ካርድ ወጪ አይሰራም። ሳፋሪኮምም ጋር ተመሳሳይ ነው። የአመት unlimited የቴሌ ተጠቅሜ ነበር እና አሪፍ ነበር ብዙም ሳልቸገር ነበር የተጠቀምኩት። መልካም ቀን 🙏🏾
Jun 28, 2025