U429
#personal
መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ ማለት ድሮ አነብ ነበር አሁን ግን ገና ስጀምረው እያስጠላኝ ነው ስለዚህ እስቲ አሪፍ የምትሉትን የማንበብ ሞራሌን የሚጨምር መጽሐፍ ልክ እንደ ጃኩሊን አይነት የሚያጓጉ መጽሐፍቶችን ጠቁሙኝ
Jun 28, 20259 engagements
መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ ማለት ድሮ አነብ ነበር አሁን ግን ገና ስጀምረው እያስጠላኝ ነው ስለዚህ እስቲ አሪፍ የምትሉትን የማንበብ ሞራሌን የሚጨምር መጽሐፍ ልክ እንደ ጃኩሊን አይነት የሚያጓጉ መጽሐፍቶችን ጠቁሙኝ
Jun 28, 2025The number one book I recommend you to read is the Bible. It is very መሳጭ:: You can read it om routine. 🙏🏾
Jun 28, 2025የትርጉም መፅሐፍ የሚመችህ ከሆነ "ዳና" የሚል መፅሐፍ ፈልግና አንብብ ድንቅ አጓጊ ሴራ የበዛበት fiction👌
Jun 28, 2025Endemtwedew genre yewesenal mn aynet metsehaf new mimecheh
Jun 28, 2025Triller and mystery
Jun 29, 2025ምን አይነት genre? @polymathlads
Jun 28, 2025triller or mystery
Jun 28, 2025ኦሾን አንብበው dear
Jun 28, 2025