#entertainment
ሰለም እንዴት ናችሁ እባካችሁ አዳማዎች ተባበሩኝ ሰሞኑን ከሌለ ቦታ ምትመጣብኝ እንግዳ አለኝ እና አዳማን በደምብ አሳይተሀኝ ተስጎበኛለህ ብላለች እኔ ደሞ ብዙም ማዉቀዉ ቦታ የለም እና አሪፍ ለመዝናናት እና ለማስጎብኛት የሚሆን አንድ ሁለት ቦታ ጠቁሙኝ። አመሰግናለዉ
Jun 28, 20251 engagements
ሰለም እንዴት ናችሁ እባካችሁ አዳማዎች ተባበሩኝ ሰሞኑን ከሌለ ቦታ ምትመጣብኝ እንግዳ አለኝ እና አዳማን በደምብ አሳይተሀኝ ተስጎበኛለህ ብላለች እኔ ደሞ ብዙም ማዉቀዉ ቦታ የለም እና አሪፍ ለመዝናናት እና ለማስጎብኛት የሚሆን አንድ ሁለት ቦታ ጠቁሙኝ። አመሰግናለዉ
Jun 28, 2025Bro is going to hit 🎯
Jun 28, 2025