ሰላም ቤተሰብ እናት ባንክ የስራ ቅጥር በፍሬሽ ለTrainee banker ወይም junior Banker ፈተና ተፈትኖ የሚያቅ ካለ ምን አይነት ፈተና እንደወሰዳችሁ መረጃ አጋሩኝ Is there any one who had taken an exam from Enat Bank for the position of Trainee banker or Junior banker pls shame me any information regarding what the exam was! Thank you in advance
Jun 28, 2025ከዚህ በፊት የenat bank ፈተና ነሀሴ አከባቢ ወስጄ ነበረ ከዛም ለተወሰኑ ወራት እናት ባንክ ሰርቻለሁ , የጽሁፍ ፈተና አልነበረውም, interview ብቻ ነው የነበረው በአማርኛም በእንግሊዝኛም ይቻላል , interview ላይ የነበሩ ጥያቄዎች 1. tell me about yourself 2 enat bank vision, mission and value አንድ በአንድ የእናት ባንክ valueን አብራራ ይላሉ 3. What do you want to join enat bank 3. what do you know about enat bank ( enat bank number of branches, founders , ..... 4. where do you see yourself in 5 years 5. How do you handle stress and conflict If you need any info you can contact me
Jun 28, 2025