#personal
Selam fam endet nachu mn meselachu እንደዚህ አይነት ሰውን እንዴት ነው treat ማድረግ የሚቻለው like በሚያደርገው ነገር ሙሉ እኔ ልክ ነኝ ብሎ የሚያስብ even if ልክ ባይሆን ራሱ ስህተቱን ከመቀበል ይልቅ ሌላ ምክኒያት የሚፈልግ , ብቻ በቃ አላውቅም ማለት የማይፈልጉ ምንም እንኳን የማያውቁትን ነገርም ቢሆን ሌላም ነገሮችን እና እንዴት ነው እንደዚህ አይነት ሰዎችን በpositive መልኩ treat ማድረግ የምችለው
Jun 28, 20253 engagements