Soulmate-8
#personal
የወንዶች መድረሳ እስኪ ከከተማ ወጣ ያለ ንገሩኝ ሂፍዝ ለመቅራት ፈልጌ ነበር እና ደሞ ስልክ መጠቀም እችላለሁ? ስራ አለኝ ስልክ ላይ ምሰራው
Jun 27, 20254 engagements
የወንዶች መድረሳ እስኪ ከከተማ ወጣ ያለ ንገሩኝ ሂፍዝ ለመቅራት ፈልጌ ነበር እና ደሞ ስልክ መጠቀም እችላለሁ? ስራ አለኝ ስልክ ላይ ምሰራው
Jun 27, 2025Keketema weta yale bayhonm adari kegebah yaw bzum wede wchi slematweta ketema wst yale bihonm attlaw. Anyways wede betel, alembank, ayertena, anfo bzu ye hifz centeroch alu
Jun 28, 2025Contact baynoregnem gn daleti akababi ale hifz maekel (ከከተማ ትንሽም ቢሆን ይርቃል)
Jun 28, 2025