For Fellow Orthodox ከ አራት አመት በፊት highschool እያለሁ classmate ከነበረች ልጅ ጋር የሆነ affair ነበረኝ። she was very positive person ነገሩ ወዴትም ሳያድግ እኔ depression ነገር ውስጥ ገባሁ እና እሷንም ዘግቼ ክላስም ሲዘጋ ጠፋሁ። በሁለታችን መሀል የነበረውን ነገር እና የነበርኩበትን ሁኔታ clear አድርጌ ስላልነገርኳት ጥያቄ እንዳላት አስባለሁ ። ግን በተለያየ ምክንያት ያንን ማድረግ አልቻልኩም ። እና ባለፉት አመቶች በጣም በተደጋጋሚ በህልሜ አያታለሁ። ማለቴ በጣም በተደጋጋሚ ። ከትንሽ ጊዜ በፊት የሆነ ለህይወቴ እጅግ ወሳኝ የሆነ ነገር ሊያልቅ መጨረሻ ደርሶ በጣም silly በሆነ ምክንያት ተበላሸብኝ። እና እናቴ በቄስ ላፀልይልህ ብላኝ ዛሬ እቤት መተው አጠመቁኝ ፀለዩልኝ ምናምን። እና መጀመርያ ሲያወሩኝ በህልምህ የምትታይህ ሴት ምናምን አለች ወይ አሉኝ። በጣም ደነገጥኩ።ደንግጬም ስለነበር እናም ቤተሰብ ፊት ስለሆነ የለም አልኳቸው ።መጨረሻ ላይ እንዲህ አይነት ነገር ካለ ደውለህ አውራኝ አሉኝ። ሳስበው በጣም ነው በህልሜ የማያት። ግን she is the most positive and humble person i ever know. (She is Protestant if it helps) እና አሁን ለ ቄሱ should i tell or no?🙏
Jun 27, 2025How dare you won't tell ያምሀል እንዴ? ለነፍስ አባት ሌላ ስንት ነገር ይነገር የለ እንዴ ይሄኮ ኢምንት ነው
Jun 27, 2025