#other
ስንቶቻችሁ ናችሁ እስቲ እንደኔ ብር አበድራቹ የገዛ ብራችሁ ስጠይቁ ቁጣ ግልምጫና ጥፋተኛ ተደርጋችሁ እናንተ አሁን ተበዳሪ ምትመስሉት
Jun 27, 202514 engagements
ስንቶቻችሁ ናችሁ እስቲ እንደኔ ብር አበድራቹ የገዛ ብራችሁ ስጠይቁ ቁጣ ግልምጫና ጥፋተኛ ተደርጋችሁ እናንተ አሁን ተበዳሪ ምትመስሉት
Jun 27, 2025Birr le sew atabedru, dgmt yserabetal edl ywesedal
Jun 27, 2025አሁን አሁን እማ ሳበድር ላለመጠየቅ ወስኜ ነው
Jun 27, 2025Endesu nw mishalew yaw bdr kemtyiw donation btyiw ykelal yanchi hasab😁
Jun 27, 2025አለን ብሬን ብለህ ስጠይቅ ትሰደባለህ ለችግራቸው እንዳልደረስክላቸው
Jun 27, 2025ብሬን ተበልቼ ተጣልተን እኔ ይቅርታ ጠይቄዋለሁ ለሰው ያበደረ ለእግዚአብሔር አበደረ ነውና አትከፉ ፈጣሪ ይክሳችኋል
Jun 27, 2025I am here, gn betam bemwedew Ina manew sew😭
Jun 27, 2025ብቻህን አይደለክም አሉ የኔዎቹ ተበዳሪ ደሞ ብር እስካበድራቸው ድረስ ስልኬ ላይ እንደ አላርም በየሰዓቱ እየደወሉ ልክ ሳበድራቸው ደርሶኛል የለ አመሰግናለሁ የለ ፀጥ ረጭ እሱስ ቀርቶ ብሬን በቶሎ በመለሱ
Jun 28, 2025Enem alehubett👍
Jun 27, 2025Here
Jun 27, 2025Ethiopia wust endezi nw chalew
Jun 28, 2025