#relationships
ሰላም ሰዎች ከበፊት ፍቅረኛዪ ጋ ከተለያየን 1 ዓመት ምናምን ሆኖናል ግን በቃ ከረጅም ጊዜ በኃላ ሳየው ድጋሜ ይከፍኛል ድጋሜ ስለበፊቱ ነገር አስባለው እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እስቲ አናግሩኝ
Jun 26, 20254 engagements
ሰላም ሰዎች ከበፊት ፍቅረኛዪ ጋ ከተለያየን 1 ዓመት ምናምን ሆኖናል ግን በቃ ከረጅም ጊዜ በኃላ ሳየው ድጋሜ ይከፍኛል ድጋሜ ስለበፊቱ ነገር አስባለው እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እስቲ አናግሩኝ
Jun 26, 2025ሰው ውሀ ሲጠማው መርዝ እንደማይጠጣው ሁሉ አንቺም እህቴ ምንም ያህል ቢከፋሽና ብቸኝነት ቢሰማሽ በምንም ምክንያት ወደተወሽ/ወደተውሽው ወንድ በፍፁም እንዳትመለሺ እራስሽን ተቆጣጠሪ
Jun 27, 2025Betam naber enda mibedash leza yehonal damo wend ayedal enda awariw ene mnalebat ex endazi betelag asaysh naber
Jun 27, 2025ሴቶች የሚያስደስታቹህ ወንድ ከፈለጋቹህ lnbox me @Itself_x
Jun 27, 2025Befit mn mn tadrgu neber? (ketechale be video yhunln)
Jun 27, 2025