M560
#other
ሰላም አንብባችሁ ብቻ እንዳታልፉት ሀሳብ ስጡኝ... ዘንድሮ በ BIOTECHNOLOGY ተመርቂያለሁ...እናም ስማር የተመራቂ ተማሪዎች ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ሁኜ የሰራሁበት፣ የዩኒቨርስቲው የበጎ አድራጎት ማህበር አባል ሁኜ የሰራሁበት፣ የዩኒቨርስቲው የተማሪዎች ሚድያ መስራች በመሆን በዩኒቨርሲቲው እውቅና የተቀበልኩበት ሰርተፍኬት አሉኝ እናም እንዴት ስራ ማግኘት እችላለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ ?
Jun 26, 20254 engagements