#other
በቅርቡ ከ አዲስ አበባ ወደ አሶሳ ለስራ ልመጣ ነበረ.. አሶሳ ያላቹ ሰዎች ካላቹ አውሩኝ። አሶሳ ኑሮ እንዴት ነው?የቤት ኪራይ ሌላም ሌላም ስለ አካባቢው የምታውቁትን መረጃ ንገሩኝ🙏
Jun 24, 20255 engagements
በቅርቡ ከ አዲስ አበባ ወደ አሶሳ ለስራ ልመጣ ነበረ.. አሶሳ ያላቹ ሰዎች ካላቹ አውሩኝ። አሶሳ ኑሮ እንዴት ነው?የቤት ኪራይ ሌላም ሌላም ስለ አካባቢው የምታውቁትን መረጃ ንገሩኝ🙏
Jun 24, 2025Addis Abeba kenork ezihm tenoraleh( bet kiriray ena nurown yalkewn nw) normal nw welcome habibi 😘
Jun 25, 2025አሪፍ ስራ ካለ አብረን እኒሂዳ
Jun 25, 2025ጂብሰም ስራ ነው ይመችሀል
Jun 25, 2025