እሺ ሰላም ሁላችሁንም ይህ እንደምታዩት ፈጣሪ አንድ በጣም ሀጥያተኛ የሆነን ግለሰብ ምህረት አድርጎለት! ከሲኦል ስቃይ አለመፈጠር ይሻላል በሚል እንዳልተፈጠረ አደረገ🤔 ጥያቄዬ ፈጣሪ ሙሉ በሙሉ ጥሩ(መልካም) ነው? ወይስ ፈጣሪ ሁሉን ቻይ አይደለም? 100 አመት ለኖሩት ህይወት ዘላለማዊ Torture ተገቢ ነው አይደለም? ከሲኦል አለመፈጠር መልካም ከሆነ ለምን በዛ ምህረቱን አያሳይም(በማጥፋት)?
Jun 24, 2025አዎ ፈጣሪ መልካም ነው.... ሁሉንም ቻይ ነው.. ግን በዛው ልክ ፍትሃዊ ነው!! ዘላለማዊ ቅጣት አንዳለው ሁሉ ዘላለማዊ ደስታና ሂወት (ገነት) አለ. እሱን አትርሳ. አድሜ ልክህን አምላክህን ክደህ ኑረህ ካልካዱት እኩል ገነት ገብቼ ልኑር ብሎ ነገር የለም. ገሃንም ሳይኖር አንድ ነፈሰ ገዳይ ቢሞት እና ዝምብሎ erase from existence ቢደረግ ለሞተችው ነፍስ ፍትህ አይኖራትም ለሰውየው ግን ሰላም ነው it's mercy for the killer but injustice for the dead tortured soul So God is just.. He must be just So is God is Good yes.. But goodness include justice God is not playing a game. He created us with signs, warnings, prophets, guidance, and choice. If we choose to reject Him fully, He has the right as a just Creator to judge accordingly. But He is also the Most Merciful and anyone who sincerely turns to Him, even at the end, can be forgiven. Allah knows best engdih
Jun 25, 2025