ፍራንኮ ትሄድና ከዛ ከፍራንኮ አዳማ ቆርቆሮ 1 ታክሲ ነው እዛትሄድና ከዛ ቀጥታ ፒኮክ ባጃጅ አለ ወደዛ ትሄድና then ከዛ ደሞ ቀጥታ ወደ መናሀሪያ ደሞ ሌላ ባጃጅ አለ then እሱን ይዘህ መናሀሪያ ከሄድክ በኋላ መናሀሪያ ትወርድና ቀጥታ መናሀሪያ ትገቢያለሽ ከዛ የት ነው የሸገር መኪና ብለሽ ሸገር ነይ😂
Jun 24, 2025ፍራንኮ ትሄድና ከዛ ከፍራንኮ አዳማ ቆርቆሮ 1 ታክሲ ነው እዛትሄድና ከዛ ቀጥታ ፒኮክ ባጃጅ አለ ወደዛ ትሄድና then ከዛ ደሞ ቀጥታ ወደ መናሀሪያ ደሞ ሌላ ባጃጅ አለ then እሱን ይዘህ መናሀሪያ ከሄድክ በኋላ መናሀሪያ ትወርድና ቀጥታ መናሀሪያ ትገቢያለሽ ከዛ የት ነው የሸገር መኪና ብለሽ ሸገር ነይ😂
Jun 24, 2025ምነው ለሸገር መነሃርያ ዙርያ ጥምጥም የምትጠቁመው አለመፃፍም ይቻላል አዳማ ላይ እንጂ ሸገር ላይ አላልኩም
Jun 25, 2025