#beauty
የፀጉር ባለሞያዎች ካላቹ አጭር መልስ መልሱልኝ ፀጉሬ ጥቅጥቅ ያለ እና ሙሉ ነው ነገር ግን ያለው ቀለም አያምርም i mean አዋራ (Dust) ነው የሚመስለው እና ወደ Brown ቀለም ያደላል ጥቁር አይደለም እና ነጫጭባ እያስመሰለኝ ነው ከመቆረጥ ውጪ ከለሩን የምቀይርበት መንገድ ይኖራል ወይስ ኖርማል ልቆረጠው ።
Jun 23, 20253 engagements
የፀጉር ባለሞያዎች ካላቹ አጭር መልስ መልሱልኝ ፀጉሬ ጥቅጥቅ ያለ እና ሙሉ ነው ነገር ግን ያለው ቀለም አያምርም i mean አዋራ (Dust) ነው የሚመስለው እና ወደ Brown ቀለም ያደላል ጥቁር አይደለም እና ነጫጭባ እያስመሰለኝ ነው ከመቆረጥ ውጪ ከለሩን የምቀይርበት መንገድ ይኖራል ወይስ ኖርማል ልቆረጠው ።
Jun 23, 2025Join iris bonda where style meets savings .good quality yalew eka be fair price tagenalchu https://t.me/irisbonda12
Jun 24, 2025Be mlach telachew, may be this might not work for everyone but worked for me
Jun 23, 2025Be unique bro, grow it the way you like it.
Jun 23, 2025