Manis-6
#personal
Selam wendim ihitoch. እስቲ የኾነ መላ በሉኝ እባካችሁ ፣ይኼው ግቢያችን በሐሙስ ውጡ ብሎን እኔ ወደሀገር ቤት ለመሄድ ትራንስፖርት አጥቼ ቁጭ ብያለኹኝ። university entrance ተፈታኞች ስለሚገቡ እዚህ መቆየት አይቻልም አሉኝ። በonline የምሰራው ካለ መላ በሉኝ እባካችሁ ፣At this time am on risk . Please Please 🙏
Jun 23, 20253 engagements