ሰላም ወንድምና እህቶቼ እስቲ please የማማክረው ሰው ስለሌ ነው እና ሀሳብ ስጡኝ... ምን መሰላቹ ከ 2 ዓመት በፊት ነበር University Dropout ያደረኩት እና በዚ ሁለት አመት ዝቅ ማለትን እና ከፍ ማለትን እስከጥግ አይቻለው ንግድ ጀምሬም ብዙ ገንዘብ make አርጌ አውቃለው እንደዛውም ያመንኳቸው ሰዋች ክደውኝ ሁሉንም አጥቼ ጎዳና አድሬም አውቃለው .. እና አሁን አሁን የ መኖሬ purpose ምንም እየታየኝ አይደለም u know no one is around me even familly , friend የለኝም my hustle ልፋት እየመሰለኝ ነው ለማን እንደዚህ እንደምሮጥ ለየትኛው ህይወት ማንን ለማስደሰት እንደሆነ ሳስብ i feel down እና አሁን ትልቅ Funded startup company ላይ intern ወጥቼ እዛው ሊቀጥሩኝ ሰሞኑን ተዋውለናል ነገር ግን በቃ አሁን ነገ እንኳን ጀምር ቢሉኝ የ taxi የለኝም በዛ ላይ ሰው ቤት ነው ያለውት እና ዳግም ይሄን ነገር figureout ማረገው አልመስል እያለኝ ነው እና ሰሞኑን defence university post አይቼ ነበር እና በቃ ህልሜን ሁሉን ትቼ እዛ ልገባ እያሰብኩ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ
Jun 23, 2025እመብርሃን አለው ትበልህ አባቴ ከለቤ ነው ምልህ ለኔም ብዙ ስላረገችልኝ ነው ለኔ የተደረገው ላንተም ይደረግ አሜን❤️
Jun 23, 2025