ሰላም እንዴት ናችሁ ታውቃላችሁ ብዙዎቻችን ከቤተሰቦቻችን ነው ሐይማኖትን የወረስነው። እንድያውም ህጻን እያለን subconscious mindኣችን ላይ ስለ ገነትና ሲኦል የተነገረን አድገንም እንኳ ተጽዕኖ እያሳደረብን ነው። ከሆነ ጊዜያት በኋላ ስለክርስትና መጠየቅ ጀመርኩ። እግዚአብሔር ለምን እንደዚህ እንደዚህ አደረገ? ማለት ጀመርኩ። አንዳንዴ እንድያውም ሳስበው እግዜር mind game ምጫወትብን ነው ምመስለኝ። ልክ እንደዳማ ቆርኪ እየወሰደን አንተ የኔነህ አንተ ደግሞ....። ይኸ ሁሉ ለምን አስፈለገ? ወይስ እየሰማን ያደግነው ነገር ውሸት ነው? ማንን እንመን? የቱ ነው አውነት?
Jun 23, 2025free will mebal ngr ale mrchaw yante nw krstosn kemeretk esua ga tehedalh setanen kemeretk setan ga tehedalh...gn yaw egna sle krstos fkr kememar ylk hatyat manseraw hell endangeba bcha nw endza kehone btm yastelal.........gn yhone ababal ale genet ena siol benorm baynorm ke kfat degnet sayshal aykerm
Jun 23, 2025