Cutie54
#religion
Hey friends, is there anything that can help me with an addiction in a religious way? May be something I can read or hear
Jun 23, 20253 engagements
Hey friends, is there anything that can help me with an addiction in a religious way? May be something I can read or hear
Jun 23, 2025ወንድማችን ከላይ ያለው በጣም ትክክል ነው የዮሐንስን ወንጌል ማንበብ ይጠቅማል...አጠቃላይ 21 ምዕራፍ ስለ ሆነ በቀን 3 እያረጉ መጸለይ ይቻላል like ሰኞ ከ1-3 ማግሰኞ ከ4-6....እስከ እሑድ ሌላው በጣጣጣጣጣጣምምምምምም ወሳኙ ነገር የጌታችንን ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መቀበል ነው ለዚህ ደሞ የሚመራን የንስሃ አባት ኖሮ በንስሐ መመላስ አለብን ከዛ የሚሰጠንን ቀኖና እንደፈጸምን ከምሥጢሩ(ቅዱስ ቁርባን) መካፈል እንችላለን.... Misconception ብዙ ሰው እንዴት ንጹሕ ሳልሆን ቅዱስ ቁርባን እቀበላለሁ በማለት እስከ እርጅና እድሜው ይቆያል ይሄ በጣም የተሳሳተ ነው።አንድ መድኃኒት የታመመን እንጂ የሚያድነው ከበሽታ ንጹሕ የሆነን አይደለም ቅዱስ ቁርባንም እንዲሁ በንስሐ ሕይወት ታግዘን ብንቀበል በርግጥ ለውጥ እናመጣለን
Jun 23, 2025Read the gospel of st. John, it will shield you from sexual urges.
Jun 23, 2025Mezmure dawit be voice
Jun 23, 2025