ሰው ግን ሞትን እንዴት ነው ሚለምደው አብሮን አጠገባችን የነበረ ሁሉን ነገር የሚጋራን ቤተሰብ በድንገት ሲሞት ዳግም እንደማይመጣ እንደማንገናኝ እያወቅን ስንቀብረው ውሎ እያደር አለመኖሩን ስንረዳው ያለውን ስቃይ በምን ላጥፋው እንዴትስ ልቀበለው ??
Jun 23, 2025አይ ሄዋን ካልጠፋ ምግብ . . . 😏
Jun 23, 2025ሰው ግን ሞትን እንዴት ነው ሚለምደው አብሮን አጠገባችን የነበረ ሁሉን ነገር የሚጋራን ቤተሰብ በድንገት ሲሞት ዳግም እንደማይመጣ እንደማንገናኝ እያወቅን ስንቀብረው ውሎ እያደር አለመኖሩን ስንረዳው ያለውን ስቃይ በምን ላጥፋው እንዴትስ ልቀበለው ??
Jun 23, 2025አይ ሄዋን ካልጠፋ ምግብ . . . 😏
Jun 23, 2025Its the bitter part of life sis
Jun 23, 2025አይዞን ይሄ የተፈጥሮ ህግ ነዉ ምንም ማረግ አይቻልም በሂደት ይለመዳል። ደግሞ ወደተሻለ ቦታ ሊሆን ይችላል ምንሄደዉ ማን ያዉቃል። አይዞን በህይወት ዉስጥ ብዙ ህመም የምንችልበት ጊዜ አለ ቻል ማድረግ ነዉ
Jun 23, 2025enem allemed blognal beteley sewoch andchi ezi hazen lay honesh lela eras mtat sihonubsh endedro endithogni sifelgu endtazgni edl alset slilush keza katashw sew gar meleyayetu aymrosh alkebel blosh behlm mnori simeslsh bcha bchaaaa mechem midn aymeslegnm yhe kusl
Jun 23, 2025Think of it just as a life cycle
Jun 23, 2025Time heals, I have been going through this.
Jun 23, 2025እህት . . . ካስቀየምኩሽ ይቅርታ በጣም አርጊልኝ ለማሾፍ አይደለም🙏
Jun 23, 2025እንግዲህ እንዳለው ተቀበይ ሁኔታው እንደሚሆነው
Jun 23, 2025