#business
በ coop ምቹ ብድር አመልክቼ ነበር እና "የብድር ጥያቄዎ እየተገመገመ" ነው ብሎ ከ 3ሰዓት በላይ ቆየብኝ, ጥያቄዬ ምን ያህል ይቆያል ከዛ በሁአላ ደሞ ቀጣዩ step ምንድነው የሚለው ለማወቅ ነው Pls አስቸኩአይ ነው 🙏🏿 ስለምትረዱኝ አመሰግናለው
Jun 23, 20252 engagements
በ coop ምቹ ብድር አመልክቼ ነበር እና "የብድር ጥያቄዎ እየተገመገመ" ነው ብሎ ከ 3ሰዓት በላይ ቆየብኝ, ጥያቄዬ ምን ያህል ይቆያል ከዛ በሁአላ ደሞ ቀጣዩ step ምንድነው የሚለው ለማወቅ ነው Pls አስቸኩአይ ነው 🙏🏿 ስለምትረዱኝ አመሰግናለው
Jun 23, 2025Eske 48 seat ykoyal yemejemerya gize beder kehone
Jun 23, 2025ካላስቸገርኩህ ሙሉ info ብትሰጠኝ 🙏🏿
Jun 23, 2025