Selam sewoch የኢትዮጵያን ታሪክ በራሴ ማጥናት/ማወቅ ፈልጌ ነበር ማለት ከትምህርቴ ጎን ለጎን እና ከየት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም ማለት ታሪክን እንዴት እንደማጠና እና የትኞቹን መጽሐፍቶች ማንበብ እና መግዛት እንዳለብኝ ስላላወቅኩ ግራ ገባኝ እና እዚህ ውስጥ ታሪክን ያጠናቹ ሰዎች ካላቹ ከየት መጀመር እንዳለብኝ መንገዱን ብታሳዩኝ እንዲሁም ጠቃሚ መጽሐፍቶችን በመጠቆም አግዙኝ
Jun 23, 2025የኢትዮጵያን ታሪክ ከሀ-ፖ ለማጥናት ከፈለክ የጋዜጠኛ ፍሥሐ ያዜ መጽሐፍት አሉልህ..."የኢትዮጵያ ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢኅአዴግ" የሚሉ... ሌላው more detail ena specifically ከፈለገክ አጤ ምኒልክ የሚል መጽሐፍ አለ ጸሐፊውን ለጊዜው ረስቼዋለሁ
Jun 23, 2025