#health
ሰላም እንደምን አላችሁ ሰዎች አንድ ነገር እያቸገረኝ ነው...ሁሌ ጠዋት ስነሳ ትከሻዬ፣ጉልበቲ፣ክንዴ በቃ ሁሉም መገጣጠምያዬን ያመኛል ውሀ ነው ምሆነው ምንም አቅም አይኖረኘም ማውራት እስኪደክመኝ ድረስ ሰውነቴ በጣም ይችላል ልቤ ራሱ በጣም ይመታል .. መንስኤው እና መፍትሄውን ምታቁ ካላቹ pls ንገሩኝ በጣም ተቸግርያለው
Jun 23, 20255 engagements
ሰላም እንደምን አላችሁ ሰዎች አንድ ነገር እያቸገረኝ ነው...ሁሌ ጠዋት ስነሳ ትከሻዬ፣ጉልበቲ፣ክንዴ በቃ ሁሉም መገጣጠምያዬን ያመኛል ውሀ ነው ምሆነው ምንም አቅም አይኖረኘም ማውራት እስኪደክመኝ ድረስ ሰውነቴ በጣም ይችላል ልቤ ራሱ በጣም ይመታል .. መንስኤው እና መፍትሄውን ምታቁ ካላቹ pls ንገሩኝ በጣም ተቸግርያለው
Jun 23, 2025Vitamin D Deficiency
Jun 23, 2025Do exercise like push up, set up stretching ,jumping rope
Jun 23, 2025Dem manes lihon ychlal tena tabia hid ena tayew
Jun 23, 2025Lack of vitamin D Bekelalu ke sunlight maggbet tchlalen v.D
Jun 23, 2025Be hodesh wey bejerbash metgni khone yhe nger ale begon tegntesh mokriw kelel blosh nw metmeshiw just try it
Jun 23, 2025