Attention Mastrubation ራስን በራስ ማርካት ሰዎች ለምን ለኢትዮጽያ ወጣቶች መፍትሄ አናደርግም tbh እኔም የዚህ ችግር ተጠቂ ነኝ ! ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ሁላችሁም ተባብራችሁ ከዚህ ችግር ለምን አንወጣም ማንም ሰው ሲገባ እና ይሄን ሲያየው መፍትሄ እንዲያገኝ እናድርግ ! የሀይማኖት አባቶች ሁላችሁም በመንፈሳዊ አድርገን ምክር ዶክተሮች የማህበረሰብ አንቂዎች ደግሞ ከምድራዊ ጋር አድርገን ምክር እና መፍትሄ እናግኝለት ! ሁላችሁም በፍቅር ልጠይቃችሁ ከዚህ ሱስ የተላቀቃችሁ መፍትሄ የምትሉትን እዚ ላይ ጻፉልን ከዛ ማንም ሰው ሲገባ ይሄንን መፍትሄ አይቶ ይውጣ ! አደራ ሁላችሁም ተባበሩ እንውጣ let's Go
Jun 22, 2025Growing up nw kezi neger miyawetaw 🤷♂🤷♂ ene i am very busy to think about it be sera setetemed tezem aylehem yezi neger teleku cheger bored mehone sera fet mehone stressed mehone menamen nachew erasen beleloch negeroch busy mareg nw meftehew selesu lemaseb rasu gize alemenor nw meftehew.
Jun 23, 2025