selam i wanna be a Christian like Where people worship only Jesus be zurywoch yalut hulum Orthodox nachw ena manm lrdagn alchalm fkadgnam aydlum anyone who guide me to get only Jesus mn madrg yt mhed endalbgn ymngregn sw Please
Jun 22, 2025ጀማሪ ዲያቆን መፅሀፍቅዱስ ካላጠብኩ ይላል አሉ😁 ብዙ አልልሽም ላንቺ i think worshipping jesus is በ መዝሙር በ አካላዊ እንቅስቃሴ ምናምን አይደል? so ጀስት እሱን ማመስገን ከፈለግሽ ጠዋት 11 ሰዐት ሂጂ ኪዳን አድርሺ። ፆም ስለሆነ ቅዳሴ ስድስት ሰዐት ሂጂ ወንጌል ስሚ። ከዛ ቅር ሚልሽ ነገር ካለ መጥተሽ ጠይቂኝ። ፕሮቴስታንት መሆን ከፈለግሽም እዚው አሳውቂኝ እና ያሉትን ስህተት አስተምህሮዎች ነግሬሽ ትገቢበታለሽ😉። ታድያ መቼስ እንዲ ያልሽው ኦርቶዶክስ የ መላእክትን ፃድቃንን ማርያምን ስጋ እና ደም ስለምትሰጥ ነው አይደል? ነቃ በይ
Jun 22, 2025