Can you anyone help me, i swear to God በቃ እራሴን ለማጥፋት የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነኝ የማወራዉን ሁሉንም ነገር በ negative ነዉ ሚረዱት በቃ ያልኾንኩትን ሆነ ከ 3 ሳምንት በፊት uv እያለዉ እቃ ጠፍቶ እሱ ነዉ የወሰደዉ ተብዬ ሁሉም ጠላኝ ተጠቋቆመብኝ አሁን ደግሞ ወደ ቤት ተመልሸም ሌላ ችግር ካለፈዉ ሳላገግም 😥 እሱ ነዉ እ/ርን ስለ ጉዳዩ ምንም ማቀዉ ነገር የለም እኮ በቃ በሠዎች መገፋት መጠላት በቃ እንዴት አድርጌ ተቋቁሜ መኖር የምችለው አቃተኝ እመቤቴን i'm over thinker ነገሮች በፍጥነት ነዉ ሚገቡኝ
Jun 22, 2025Lezi hizb bilh min bewta erasih lay ermja mitwsdew lemanm lemasrdat atmokir hulum ensu beflgubet way nw mirdut
Jun 22, 2025