ጀለሰ ትንሽ መላ ያላት ቸከስ አብርን እንሁን (እንጋባ) ብላው ግራ ገብቶታል sorry for the word but በግልፅ ለማውራት መልኳ አልተመቸውም😅 I told him not to get involved in such a situation but እናንተ ምን ትላላቹ የሚሰራው ስራ ያን ያህልም መላ የሚያስገኝ አይደለም👨
Jun 22, 2025አንድ እንኳ መላ ሳይኖርህ፤ መላ መላ እያልክ መላ የሌለው ህይወት መኖርህ ሳያንስ የእህታችንን ህይወት መላ የራቀው ለማድረግ እንደቋመጥክ መለመላህን ያስቀርህ ብላሀለች ሚጡ የምትባል ሴት በልልኝ አደራ እንዳትረሳ
Jun 22, 2025