So እኔ ከአንተ ተሽዬ ምናምን አደለም ግን እንደዚ ለማድረግ ብንሞክር... -የንስሃ አባት ከሌለህ የንስሃ አባት መያዝ -የጸሎት ሕይወት ላይ መበርታት -በጾም በስግደት መበርታት -መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ ትዕዛዛቱን በመፈጸም ለጌታችን መገዛት -በቤተክርስቲያኒቱ የጸሎት ሥርዐቶች መሳተፍ ለምሳሌ ቅዳሴ ማኅሌት ሰዓታት ኪዳን... -ከቅዱስ ምሥጢር መካፈል(ቋሚ የሆነ የቅዱስ ቍርባን ተሳትፎ ቢኖረን..) -መንፈሳዊ መጻሕፍትን በማንበብ ዕውቀትን ማሳደግ
Jun 22, 2025