#health
ሰላም እንዴት ናቹ.. ኧረ ጀርባዬ ቋቁቻ ወቶብኝ ሳይጠፋ 4 አመት ሆነኝ:: ባህላዊም ይሁን ዘመናዊ መዳኒት please ጠቁሙኝ:: በጣም እየተሸማቀኩ ነው::
Jun 22, 202512 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ.. ኧረ ጀርባዬ ቋቁቻ ወቶብኝ ሳይጠፋ 4 አመት ሆነኝ:: ባህላዊም ይሁን ዘመናዊ መዳኒት please ጠቁሙኝ:: በጣም እየተሸማቀኩ ነው::
Jun 22, 2025Bro ere enem embi bilogn 1 best dermatologist around "Fiyel Bet" new yadanegn.. "DermBros" bileh map lay chek adergeh hid
Jun 22, 2025Pharmacy hedeh ketoconazole mibal cream teyk gn probably 4 amet slehonew bttayew arif new bitefam temelso ywetal
Jun 22, 2025የሆነ ቅጠል አለ በጣም ለስላሳ ቅርንጫፉ ቀይ እስቲ ካገኘሁት አሳውቅሃለው
Jun 22, 2025