Hey guys እንዴት ናችሁ ሰሞኑን ህይወቴ ውስጥ ከባድ ነገር ተፈጥሯል... long distance relationship ውስጥ ነበርኩ relationshipun ከጀመርን በጣም ቆይቶዋል almost 15 አመት ይሆነዋል ጩጬ እያለን (Grade 6 or 7) ነው እንደሚወደኝ የነገረኝ ከዛ አድገንም አብረን ነበርን በስራ ምክንያት ተራራቅን 4 አመት ይሆናል በስልክ ብቻ ነበር የምንገናኘው ሰሞኑን ጠፋ ከዛን ግን ማግባቱን ሰማሁ ማመን አልፈለግኩም ነበር ግን በቃ የሰርጉን ፕሮግራም አየሁ ልቤ ተሰብሯል እስካሁን ምንም አላልኩትም አላወራሁትምም ምን ላድርግ ጨነከኝ ልጠይቀው ወይንስ ዝም ልበል ህመሙን አልቻልኩትም በመሀከላችንም ምንም የተፈጠረ ነገር አልነበረም
Jun 22, 2025Magbatun ergtegna kehonsh meteyek ayasfelgm Why ask him? You just said you saw his wedding program so thats your answer. Trust me, ghosting him is the only reply he deserves.
Jun 22, 2025