#religion
እንዴት አደራችሁ ወገን። ዛሬ 15/10/2017 አሁን ከሳሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን እየወጣሁ ነው።ሴት እህቶቻችን በፈጠራችሁ ቤተክርስቲያን እንኳ ሜካፑን;ሊፒስትኩን ብትተውት።ተወት በማሪያም
Jun 22, 20255 engagements
እንዴት አደራችሁ ወገን። ዛሬ 15/10/2017 አሁን ከሳሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን እየወጣሁ ነው።ሴት እህቶቻችን በፈጠራችሁ ቤተክርስቲያን እንኳ ሜካፑን;ሊፒስትኩን ብትተውት።ተወት በማሪያም
Jun 22, 2025እንዴት እንደሚቀፋኝ።
Jun 22, 2025ማሪያምን አወ በጣም
Jun 22, 2025እነሱ አይሰሙም ! አንተ ምን አሳየኽ እንደ አርሳንዮስ ጥግኽን አትይዝም ! ካየኽስ እስከ ማስተዋል ለምን ትደርሳለኽ
Jun 22, 2025ቆይ በዚህ ልክ ኢትዮጵያ ውስጥ መልከ ጥፉ በዝቷል ማለት ነው!? 😭😭
Jun 22, 2025Awo tewut Esti😱🙈 Wyyyy.....enantema stmotum kemekabrachin gar kaltekebabanew satlu aykerm😡😱🙈😳😁😂😂
Jun 22, 2025