#personal
ቤተሰብ በቅድሚያ ሰላማቹ ይብዛ ወደ ጉዳዬ ስገባ ሴት ልጅ መቅረብ በጣም እየፈራሁ አሁን ላይ 26 አመቴ ነው እና ፍቅረኛም ጓደኛም የለኝም ምን ላድርግ ውስጤ ይፈልጋል ግን በጣም እፈራለሁ እስኪ ምክራቹህን ጀባ በሉኝ !👌
Jun 21, 20257 engagements
ቤተሰብ በቅድሚያ ሰላማቹ ይብዛ ወደ ጉዳዬ ስገባ ሴት ልጅ መቅረብ በጣም እየፈራሁ አሁን ላይ 26 አመቴ ነው እና ፍቅረኛም ጓደኛም የለኝም ምን ላድርግ ውስጤ ይፈልጋል ግን በጣም እፈራለሁ እስኪ ምክራቹህን ጀባ በሉኝ !👌
Jun 21, 2025ኪስህስ እንዴት ነው ለአቅመ አዳም ደርሶዋል?
Jun 21, 2025Yo ምን አልባች አይነ ጥላ የሚባል መንፈስ ሊሆን ይችላል so ኦርቶዶክስ ከሆን ተጠመቅ አንድ 7
Jun 21, 2025Be psychology mokrek kaltesaka, አይነ ጥላ ሊሆን ychlal, trust me it exists
Jun 21, 2025bemn nw mikesetew
Jun 22, 2025Read የፍቅር ኬሚስትሪ የሚለውን መፅሐፍ
Jun 22, 2025Join iris bonda where style meets savings .good quality yalew eka be fair price tagenalchu https://t.me/irisbonda12
Jun 23, 2025Bro there are way too many than boys in this country so pick random girl and go for it
Jun 23, 2025