#entertainment
ወገን እንዴት ናችሁ።ከዚህ በፊት ወንድሜ ታሞብኝ እዚህ ለጥፌ ጥቁር አንበሳ ብዙ ሰው ተባብራችሁኛል።እና አሁን ፈጣሪ ይመስገን እየዳነልኝ ነው።ግን ልደቱን ከህፃንነቱ እስከ 14 አመቱ በቪዲዮ የሚያቀናብሩ የት አገኛለሁ።ወንድሜ ዳቆን ነው።ስዕል ይችላል።black belt አለው።ጎበዝ ተማሪ ነው በዚህ 14 አመቱ እና ፎቶውንና ቪዲዮውን የሚያቀናብርልኝ ለልደቱ ፈልጌ ነበር።ጠቁሙኝ።
Jun 21, 20254 engagements