ሰላም እንዴት ናችሁ ምክራችሁን ፈልጌ ነው የመጣሁት 17 አመቴ ነው እና በፊት ላይ እሜያቸው 15 ምናምን የሆኑ ልጆች እንዴት ነው ሚያረጋቸው ምናምን ሲባል እሰማ ነበር እና ሙሉ በሙሉ በራስ መተማመኔን አጥቻለው ምክኒያቱም የሆነ ነገር አድርጌ በዚህ እድሜዋ ምንድነው እንደዚህ ሚያረጋት ምናምን መባል አልፈልግም መንገድ ላይ ብቻዬን ቀና ብዬ መሄድ ፣ ከሰው ጋር eye contact መፍጠር ፣ ከማላውቀው ሰው ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ መተዋወቅ ፣ በፊት የምግባባቸውን ልጆች በተለይ ወንዶችን አለማውራት ፣ even profile picture እና photo post ማድረግ ይደብረኛል። ራሴን ከሌሎች ጋር compare እያረኩ አይደለም ግን እኔ post ባደርግ የሚያሾፉብኝ ምናምን ይመስለኛል እባካችሁ በዚህ መንገድ ያለፋችሁ ሰዎች ካላችሁ ምከሩኝ
Jun 21, 2025Can I ask you one question, dear? Worst-case scenario — what could possibly happen? ካሾፉብሽ?
Jun 21, 2025