ሰላም ይሄን ጥያቄ በቀልድ ሳይሆን በቁም ነገር መልስ ስጡኝ 🙏🙏🙏እስኪ የብልቴ መጠን በሚተኛበት ጊዜ በጣም አነስ ያለ ነው (ሙሽሽ ያለ ነው) የምር በቁምጣ ወይም በፓንት እራሱ ጎልቶ አይታይም በሚቆበት ጊዜ ደግሞ በቃ ከ14cm በላይ ይደርሳል(አሪፍ የሚባል size)እና እኔ ጋር ብቻ ነው ወይስ እንደዚ ያጋጠመው አለ?? እና ከሆነስ እንዴት ነው ሴቶች ያሉበት አከባቢ ለምሳሌ ዋና ቦታ;ኳስ ሜዳ ወይም ሌላ ቦታዎች ላይ ሴቶች የሚያያቹ ጊዜ እንዴት ነው ሼም ይይዛቹሃል??? ሴቶችስ የሆነ ወንድ እንደዚ ቢሆን ለሱ ያላቹ respect ይቀንሳል ወይስ normal ነው?? ይሄ ነገር የሚያጋጥማቹ ካላቹ አንብባቹ አትለፉት🙏🙏🙏
Jun 20, 2025Naaaaah we all need some war to distract us from these questions
Jun 20, 2025