ጥያቄ #ለUNIVERSTY ተማሪዎች ጊቢ ውስጥ የምትፈልጉትን መፅሐፍ(Not academical)ድርሰቶች፣ ታሪክ እና መንፈሳዊ በቀን 15 or 20 birr ክራይ ቢኖር ትፈልጋላችሁ ወይስ PDF ማንበብ ትመርጣላችሁ? ቀጣይ አመት መስራት አስበን ነው ምን ትመክሩኛላችሁ? And any other tips🙏🙏
Jun 20, 202515 birr is a lot for 1 day I would rather use pdf
Jun 20, 2025