አኖኒ36
#business
ሰላም 60ካሬ ላይ የምታርፍ ቤት ለመስራት አስቤ ነበር እና ያለኝ ብር ውስን ነው ከዚ በፊት ቤት የሰራችሁ ሰዎች በትንሽ ብር ለመስራት አንዳንድ መንገዶች ካሉ ብትነግሩኝ እና ቀድሜ ባውቀው ምትሉትንም ነገር ብትነግሩኝ
Jun 19, 20253 engagements
ሰላም 60ካሬ ላይ የምታርፍ ቤት ለመስራት አስቤ ነበር እና ያለኝ ብር ውስን ነው ከዚ በፊት ቤት የሰራችሁ ሰዎች በትንሽ ብር ለመስራት አንዳንድ መንገዶች ካሉ ብትነግሩኝ እና ቀድሜ ባውቀው ምትሉትንም ነገር ብትነግሩኝ
Jun 19, 2025Ezi bet yesera ale blesh new hulum wetete new😂
Jun 19, 2025normal korkoro bet mesrat tciyalesh then ኮምበልሳቱ ኮርኒስ ምናምን አስገብተሽ ቀለም መቀባት 👍
Jun 20, 2025የእንጨቶች እና ሚስማር እና ድንጋይ መግዣ ካለ በቂ ነው ዋናው መሰረቱ ከቆመ ቀሪው በጊዜ ሂደት ያልቃል ነገር ግን በቂ ገንዘብ እስከማገኝ ብለሽ ብትቀመጪ መቼም አትሰሪውም የእቃዎችም cost እየጨመሩ ነው የሚሄዱት
Jun 20, 2025