#education
Guys please አስቸኳይ ነው ስለ Deffence university ያላቹን መረጃ ንገሩኝ እዛ ገብቼ aerospace ልማር ተመዝግቤ ነበር ነገር ግን ሰው ስጠያይቅ አስፈራሩኝ
Jun 19, 20253 engagements
Guys please አስቸኳይ ነው ስለ Deffence university ያላቹን መረጃ ንገሩኝ እዛ ገብቼ aerospace ልማር ተመዝግቤ ነበር ነገር ግን ሰው ስጠያይቅ አስፈራሩኝ
Jun 19, 2025Etjiopian Defence University (የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ) ተቀላቀልክ ማለት በፈቃደኝነት ለዘመኑ የወንድማማቾች ጦርነት(ጭፍጨፋ) በአየር ኃይል ወይንም በባህር ኃይል ስም ፈረመሃል እንደማለት ነው። Anyhu ይብራብህ ስትገባ ውል አስገብተው ነው የሚያስጀምሩህ(7 or 10 years) በተመደብክበት በታዘዝከው ቦታ የማገልገል ሀላፊነት ይኖርብሃል"
Jun 19, 2025Aerospace ende department miset university ale new mtlegn? When, where, how?
Jun 19, 2025Join iris bonda where style meets savings .good quality yalew eka be fair price tagenalchu https://t.me/irisbonda12
Jun 19, 2025