ሰው ሲሳካለት ግን ቅር ብሏችሁ ያውቃል? የክፋት ሳይሆን እኔስ በሚለው ሀሳብ አብዝታችሁ ራሳችሁን ትጠይቃላችሁ... ያ ሰው እኮ ስለተሳካለት ምናልባት ከማንም በላይ ደስተኛ ልሆን የምችለው እኔ ነኝ ግን ዞር ብዬ ወደራሴ ስመለከት ራሴን እጠላዋለሁ በተለይ ደግሞ ቤተሰባዊ የሆኑ ደስታዎች ላይ... እኔስ መች ነው እንደዚህ የማስደስታቸው የሚለው ስሜት በጣም ከባድ ነው ይሄ ነገር እኔ ጋር ብቻ ነው ወይንስ እናንተ ጋርም አለ??
Jun 19, 2025እኔም እንደዛው ነኝ። በራስ ያለመደሰት እና ራስን የማወዳደር ችግር ነው።
Jun 19, 2025